top of page
Writer's pictureColorado Ethiopian Community

Nothing says I Love You like Good Health

እራስዎን እና የሚወዱትን ቤተሰብዎን ለመጠበቅ በCOVID-19 እንዳይያዙ ጥንቃቄ ማድረግ አይለይዎት በተለይ valentine day ከእወድሻለሁ ይልቅ ጤነኛ ሆኖ ከመገኘቱ ዋና የፍቅር መግለጫ ነው።

የኮሮና ቫይረስ በሽታ (ኮቪድ-19) (Coronavirus Disease (COVID-19)) ስርጭቱን ለማስቆም የፊት መሸፈኛ ጭምብል ማድረግ (Wearing a mask to stop the spread) የፊት መሸፋኛ ጭምብል ማድረግ ኮቪድ-19 እንዳይሰራጭ ለመግታት ቀላል መንገድ ነው።


በተገቢው ጊዜ ጭምብል ሲለብሱና ሌሎች አስፈላጊ ነገሮችን ሲያደርጉ ራስዎትንም ሆነ በዙሪያዎ ያሉትን ሰዎች ይጠብቃሉ። በተጨማሪም ለሌሎች ጥሩ ምሳሌ ይሆናሉ።

የፊት መሸፋኛ ጭምብል ኮቪድ-19ን እና የሌሎች በሽታዎችን ስርጭት ለመግታት ይጠቅማሉ ምክንያቱም መልበሱ፦ • ከአፍንጫዎ እና ከአፍዎ የሚመጡ ጠብታዎች ወደ አየር እንዳይገቡ ያቆማል።

ፊትዎን እንዳይነኩ ይጠብቅዎታል (ፊትዎን ሲነኩ፣ ጀርሞችን ወደ ፊትዎ ያቀርባሉ። በተጨማሪም ፊትዎን ነክተው እጅዎን ሳያጸዱ ሰዎችን ወይም ቦታዎችን ሲነኩ ጀርሞችን ያሰራጫሉ።) የፊት መሸፋኛ ጭምብል ከማድረግ ጎን ለጎን ሌላ ምን ማድረግ እችላለሁ? (What else can I do along with wearing a mask?) ሌሎች እርምጃዎችን ሲወስዱ ጭምብሎች በደንብ ይሰራሉ።

Create Relevant Content

• ከእነዚህም መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል፦

  • እጆችዎን አዘውትረው በአልኮል ላይ በተመሰረቱ የእጅ ማጽጃ (የእጅ ሳኒታይዘር) ወይም ሳሙና እና ውሃ ማጽዳት

  • አካላዊ ርቀትን መጠበቅ (ቢያንስ 2 ሜትር ከሌሎች ሰዎች ርቆ መቆየት)

  • ሲታመሙ ቤት መቆየት

  • የሕዝብ ጤና መመሪያዎችን፣ የአካባቢ የውስጥ ደንቦችን፣ እና በሕንፃዎች ውስጥ የሚወጡ የጤና እና የደኅንነት ደንቦችን መከተል ሁሉም እነዚህን ነገሮች ሲያከናውን ፣ ሁሉም ሰው ደህንነቱ ተጠብቆ እንዲቆይ ይረዳዋል። አካላዊ ርቀትን መተግበር ከባድ በሚሆንበት ጊዜ የፊት መሸፋኛ ጭምብል መልበስ ይረዳልን? (Will a mask help when physical distancing is difficult?) የፊት መሸፋኛ ጭምብል መልበስ እና እጆችዎን ማጽዳት የሰውን ደህንነት ለመጠበቅ የሚረዳው ከሌላ ሰው ጋር በ 2 ሜትር ርቀት ለአጭር ጊዜ ሲቆዩ ነው።

73 views0 comments

Comments


bottom of page