Create a blog post subtitle that summarizes your post in a few short, punchy sentences and entices your audience to continue reading.
Welcome to your blog post. Use this space to connect with your readers and potential customers in a way that’s current and interesting. Think of it as an ongoing conversation where you can share updates about business, trends, news, and more.
ስለ ውዲትዋ ሀገራችን አኩሪ ታሪክ የምናስታውስበት ፣ በውብ ባህሎቿ የምንደምቅበት ፣ በሕብረ ቋንቋዎቿ ተናግረን የምንግባባበት ፣ ማራኪ ዜማዎቿን ዘምረን እና በጣፋጭ ምግቦቿ ታድመን የሀገራችን ናፍቆት የምንወጣበት ለልጆቻችን ደግሞም ታሪኳን የምናሳይባት ቀን
You’ll be posting loads of engaging content, so be sure to keep your blog organized with Categories that also allow visitors to explore more of what interests them.
ያህቺ ውብ የኢትዮጵያ ቀን !!
ኮሎራዶ ኢትዮጵያን ኮምዩኒቲ ጁላይ ላይ “የኢትዮጵያን ቀን” በተሳካና በተቀናጀ ሁኔታ በማዘጋጀት ያለ ሲሆን እንደ ሀገር ወዳድነቱ እና ኢትዮጵያዊነቱ ባገኘው አጋጣሚ የኢትዮጵያዊያን አንድነት የሚያበስሩ እና ማህበረሰቡን ወደተሻለ ከፍታ የሚወስዱ ክስተቶች በመፍጠር እና በመጠቀም ለተተኪዎቹ ልጆቻችን ምንም እንኳን ከሀገር ርቀውም ቢኖሩ በቻልነው መጠን ጥሩ የሀገር ፍቅር ስሜትንና አብሮነትን ለማውረስ የኮሎራዶ ኢትዮጵያን ኮምዩኒቲ አሁንም ወደፊትም አስተዋፅኦ ማድረጉን ይቀጥላል።
መጪውንም ዝግጅት ስለ ውዲትዋ ሀገራችን አኩሪ ታሪክ የምናስታውስበት ፣ በውብ ባህሎቿ የምንደምቅበት ፣ በሕብረ ቋንቋዎቿ ተናግረን የምንግባባበት ፣ ማራኪ ዜማዎቿን ዘምረን እና በጣፋጭ ምግቦቿ ታድመን የሀገራችን ናፍቆት የምንወጣበት ለልጆቻችን ደግሞም ታሪኳን የምናሳይባት ቀን እንድትሆን እየተመኘን የበዓሉም መሪ ቃል እንደሚለው “ኢትዮጵያዊነት ከፍ ይበል” እያልን ሁላችንም በቅን መንፈስ ተገናኝተን ያህቺን ቀን ለሁሉም ችግራችን ማስወገጃ ፈር ቀዳጅ ፍኖተ ሰላም ትሆንልን ዘንድ የኮሚቴው ልባዊ ምኞት ነው።
ያህቺ ውብ የኢትዮጵያ ቀን ደረሰች!!

Comments