CEC Edir Elected New Leaders
The Colorado Ethiopian Community General Assembly in its annual meeting in April 2023 elected new leaders that serve the Edir for the...
Describe your image
የባህል፣ የሃይማኖት፣ የቋንቋ፣ የዘር፣ የፆታ፣ የፖለቲካ፣ ወዘተ ልዩነቶች ቢኖሩን እንኳ
ልዩነታችን ውበታችን ነው፤ ድምቀታችን ነው፤ ሞገሳችን ነው፤ ጥንካሬያችን ነው፤
በአንድነት በፍቅር እና በሰላም በመያያዝ በኮሎራዶ ውስጥ ለእኛና ለወደፊት የልጅ ልጆቻችን ተገንና መሰባሰቢያ ሊሆን የሚችል ማሕበረሰብ ታቅፎ የራስን አስተዋጽኦ ማድረግ ከሁላችን የሚጠበቅ ሃላፊነት ነው።
ኢትዮጵያ የኢትዮጵያውያን ናት፡፡
Ethiopia 13 months of sunshine....