top of page


For the Culture
Ethiopian Day Performance

Meet the Board
Leaders in Our Community

Congressman Jason Craw with Samuel at Adwa Day
Describe your image

For the Culture
Ethiopian Day Performance
1/10

የባህል፣ የሀይማኖት፣ የቋንቋ፣ የዘር፣የመጣታ፣ የፖለቲካ፣ ወዘተ ልዩነት ቢኖሩን
ልዩነታችን ውበታችን ነው። ድምቀታችን፣ ሞገሳችን፣ ጥንካሬያችን፣
በአንድነት በፍቅር እና በሰላም በማያያዝ በኮሎራዶ ውስጥ ለእኛና ለወደፊት የልጅ ልጆቻችን ተጎናፅፎ መሰባሰቢያ ሊሆን የሚችል ማሕበረሰብ ታቅፎ የራስን አስተዋጽኦ ማድረግ ከሁላችን የሚጠበቅ ነው።
ኢትዮጵያ የኢትዮጵያውያን ናት።
ኢትዮጵያ የ13 ወር የፀሀይ ብርሀን....
መጪ ክስተቶች


Ethiopian Day/ Ethiopian New Year / እንቁጣጣሽ/ቅዳሜ፣ ሴፕቴ 13Aurora
General Assemblyቅዳሜ፣ ጁን 28Aurora
Art From The Heart - Kids Art Workshopዓርብ፣ ጁን 27Centennial
Art Workshop Youth/ Mental Healthዓርብ፣ ፌብ 28Centennial
Parenting Teenagers in A New Cultureቅዳሜ፣ ፌብ 01Mitsiwa
CEC Edir Family Dayቅዳሜ፣ ጁላይ 20Location is TBD
Ethiopian Gala: Fundraising Event Community Centerቅዳሜ፣ ሜይ 11Aurora

2025 Ethiopian Day Denver
View Gallery


ዙርያሽ ከተማ
ክትባቱን እንድወስድ የሚረዳኝን ሰው እየፈለግኩ ነበር፣ እንደ ማህበረሰብ አንተ ክትባቱን እንድወስድ ሰጥተኸኛል።






















