top of page

Ethiopian Day (የኢትዮጵያን ቀንና ዘመን መለወጫ)

Updated: Sep 6, 2022

The Colorado Ethiopian Community is pleased to invite you to attend a one day Ethiopian Day Festival. The Ethiopian Day event will be held at Hinkley High School (Aurora Public School Stadium) 1250 Chambers Rd, Aurora, CO 80011 on Sunday, September 11, 2022 from 12pm to 9:30pm
The Ethiopian Day Festival has deep roots in the Denver and Aurora community as one of the largest cultural events in Colorado. This year’s event expects to bring in a crowd of more attendees.

The Ethiopian Day Festival is a fun family-oriented event with special attractions, musical acts, and some of the most delicious Ethiopian cuisine the community has to offer. The Ethiopian Day Festival kicks off on the afternoon of Saturday September 11th, 2022 at 2:00 pm.

for Sponsorship email to: contact@ethioco.org, or by calling (303) 517-1303,(720) 261-9960.

We look forward to having you join with other community partners to take a close look at our Ethiopian Day Festival.

ስለ ውዲትዋ ሀገራችን አኩሪ ታሪክ የምናስታውስበት ፣ በውብ ባህሎቿ የምንደምቅበት ፣ በሕብረ ቋንቋዎቿ ተናግረን የምንግባባበት ፣ ማራኪ ዜማዎቿን ዘምረን እና በጣፋጭ ምግቦቿ ታድመን የሀገራችን ናፍቆት የምንወጣበት ለልጆቻችን ደግሞም ታሪኳን የምናሳይባት ቀን

You’ll be posting loads of engaging content, so be sure to keep your blog organized with Categories that also allow visitors to explore more of what interests them.

ያህቺ ውብ የኢትዮጵያ ቀን !!

ኮሎራዶ ኢትዮጵያን ኮምዩኒቲ ጁላይ ላይ “የኢትዮጵያን ቀን” በተሳካና በተቀናጀ ሁኔታ በማዘጋጀት ያለ ሲሆን እንደ ሀገር ወዳድነቱ እና ኢትዮጵያዊነቱ ባገኘው አጋጣሚ የኢትዮጵያዊያን አንድነት የሚያበስሩ እና ማህበረሰቡን ወደተሻለ ከፍታ የሚወስዱ ክስተቶች በመፍጠር እና በመጠቀም ለተተኪዎቹ ልጆቻችን ምንም እንኳን ከሀገር ርቀውም ቢኖሩ በቻልነው መጠን ጥሩ የሀገር ፍቅር ስሜትንና አብሮነትን ለማውረስ የኮሎራዶ ኢትዮጵያን ኮምዩኒቲ አሁንም ወደፊትም አስተዋፅኦ ማድረጉን ይቀጥላል።

መጪውንም ዝግጅት ስለ ውዲትዋ ሀገራችን አኩሪ ታሪክ የምናስታውስበት ፣ በውብ ባህሎቿ የምንደምቅበት ፣ በሕብረ ቋንቋዎቿ ተናግረን የምንግባባበት ፣ ማራኪ ዜማዎቿን ዘምረን እና በጣፋጭ ምግቦቿ ታድመን የሀገራችን ናፍቆት የምንወጣበት ለልጆቻችን ደግሞም ታሪኳን የምናሳይባት ቀን እንድትሆን እየተመኘን የበዓሉም መሪ ቃል እንደሚለው “ኢትዮጵያዊነት ከፍ ይበል” እያልን ሁላችንም በቅን መንፈስ ተገናኝተን ያህቺን ቀን ለሁሉም ችግራችን ማስወገጃ ፈር ቀዳጅ ፍኖተ ሰላም ትሆንልን ዘንድ የኮሚቴው ልባዊ ምኞት ነው።

ያህቺ ውብ የኢትዮጵያ ቀን ደረሰች!!

ምንም እንኩዋን በአሁኑ ሰዓት በሀገራችን ኢትዮጵያ የምንሰማውና የምናየው ሁሉ የሚያፀፅትና ልብን የሚሰብር ቢሆንም እንዲሁም ባለፉት ሁለት ዓመታት የኮቪድ ተጽእኖ በማህበረስባችን ላይ ከፍተኛ በመሆኑ እንደማሕበረሰብ በአንድላይ የምንገናኝበት ጊዜ ነው፤ ስለዚህ ኢትዮጵያዊነት ከፍ ብሎ የሚውልበት፤ ባህላችንና ወጋችንን የምናሳውቅበት፤ እኛም ልጆቻችንም የምንገናኝበትና መጪውን የኢትዮጵያን አዲስ ዓመት ኢትዮጵያውያን በሰላም፤ በአንድነት፤ በፍቅር ተያይዘን፤ ዘርና ሃይማኖት ሳይከፋፍለን መቻቻል እንደሚቻል በተግባር የምናሳይበት፤ እንዲሁም መጪው ዓመት ደግሞ ሰው በዘሩና በማንነቱ እንዳይሞትና እንዳይሰደድ ለምድራችን የምንፀልይበት የሁላችንም ቀን ነው። የኢትዮጵያ ሕዝብ በያለበት መጪው አዲስ ዓመትም የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅርና እና የደስታ ዘመን እንዲሆን ፣ ፀሎቱንና ልመናውን የሚያቀርብበት ወቅት ነው። በመሆኑም እኛም በኮሎራዶ የኢትዮጵያ ኮሙኒቲ ይህንን ታላቅ በዓል የ”ኢትዮጵያ ቀን” ብለን በመሰይም ለማክበር በዝግጅት ላይ እንገኛለን ።

አብዛኛው ኢትዮጵያዊ የሚኖርበት የአውሮራ ከተማ አስተዳደርም፣ የበዓሉን ታላቅነት በመገንዘብ ፣ በየዓመቱ እንድናከበረው የእውቅና ሰርቲፊኬት የሰጠን ከመሆኑም በላይ በክብር እንግድነት በመገኘት ከኛው ጋር እንደሚያከብሩ ይታወቃል። ስለዚህ ይህንን ድርብ፣ድርብርብ በዓላችንን ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሃይማኖት ፣ ዘርና ፖለቲካ ሳይለያየን በአንድነት፣በፍቅርና በመተሳሰብ በጋራ እንድናከብረው በታላቅ አክብሮት ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

71 views0 comments

Commenti

bottom of page