በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያውያን በመላው ዓለም ተሰራጭተው ይገኛሉ።ብዙ ኢትዮጵያዊም በሔደበት ሀገር ቤተሰብ መሥርቶ፣ ልጅ ወልዶ እየኖረ ይገኛል።በተለይ ባለፉት ሁለት አሥርት ዓመታት ቊጥሩ በፍጥነት ጨምሯል ። ''በመሆኑም በመላው ዓለም የተበተነው ሕዝበ ኢትያጵያዊ ልጁን እንዴትያሳድግ?" በሚለውና በሌሎችም አበይት ጉዳዮች ላይ እንወያያለን ያስታውሱ የእርስዎ መገኘት እጅግ ወሳኝ ነው::
ጠንካራ ቤተሰብ ጠንካራ ህብረተሰብን ሲፈጥር ይህ ጠንካራ ህብረተሰብ ደግሞ የጠንካራ ማሕበረሰብ መገኛ ነው ። ከቤተሰብ የሚነሳው ጥንካሬና ብስለት በማህበረሰብ ብቻ አያቆምም ። ጠንካራ ቤተሰብ በፍቅር ÷እርስ በእርስ መደጋገፍና መተሳሰብ ሲበዛለት ዘመነ-ብሩህ ይሆንለታል ።
ስለዚህ በሁለንተና ያደገ ጠንካራ ቤተሰብ እንድኖረን ከተፈለገ በቤተሰብ ላይ የሚሰራው ስራ ምዕራፍ አንድ የእያንዳችን ተግባር መሆን አለበት ።
The Colorado Ethiopian Community Invited you to attend a Panel Discussion on Family and Children's Issues,
The Panel Discussion will be on Family and children
Comentarios